የታራሚዎች መረጃ ማጠናቀሪያ መተግበሪያ


ይህ መተግበሪያ ዘመኑ የደረሰበሰትን ቴ/ጂ በመጠቀም የተሰራ ሲሆን አስተዳዳሪው(መዝገብ ቤቶች) ስለ ታራሚዎች አጭር ግልፅ ነገር ግን አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በፍጥነት በመመዝገብ ያደራጃል፤ በተፈለገ ግዜም ወደ ኤክሴል ፋይል ይልካል፤ ወይም ፕሪንት እንዲያደርግ ተስማምቶ ሚስጥራዊነቱን ጠብቆ ይቀመጣል ፡፡

70,000 Br

የመተግበሪያ ልዩ ጥቅሞች

ይህ  መተግበሪያ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ቢኖሩትም እንደሚከተለው ተጠቃለው ተቀምጠዋል፡፡

  • ለአጠቃቀም ቀላል
  • ግልፅ ከስህተት የፀዳ አሰራር
  • ጊዜ ቆጣቢ (ፈጣን) እና ዘመናዊ
  • የብዙ ሚሊዩን ታራሚ መረጃዎችን ያለገደብ መመዝገብና ማስተዳደር ይችላል
  • የአገልግሎት ጊዜ(expired date) ገደብ የለውም
  • በአማረኛ ቋንቋ መስራት ይችላል፡፡
Category:

Based on 0 reviews

0.0 overall
0
0
0
0
0

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.

There are no reviews yet.

Vendor Information